ጣና ፈርጥ:- የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የ2019 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ እና የበጀት አፈጻጸም | አሚኮ | AMECO

Television • Ethiopia

ጣና ፈርጥ:- የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የ2019 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ እና የበጀት አፈጻጸም | አሚኮ | AMECO

Description

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የ2019 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ እና የበጀት አፈጻጸም
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የ2019 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ እና የበጀት አፈጻጸም በዚህ መሰናዶ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ የጸደቀውን የ2019 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ እና በጀት አፈጻጸም እንመለከታለን። በመሰናዶው የኮሪደር ልማት ሥራዎች፣ የቱሪዝምና ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች፣ የስራ ዕድል ፈጠራ፣ የመሰረተ ልማት እና የአገልግሎት አሰጣጥ ሪፎርሞችን በተመለከተ ከከተማ አስተዳደሩ አመራሮች እና ከምክር ቤት አባላት የተሰጡ ማብራሪያዎች ተካተዋል። #AmharaMediaCorporation #ባህርዳር #ጣናፈርጥ #አሚኮ #AMECO #BahirDar #Ethiopia #አሚኮ #አሚኮንጋት #አቦልዜና #እልፍኝ #አዲስጨዋታ #ግዕዝ #AMECO_Ethiopia #አሚኮዲጂታልሚዲያ #አማራ ​#AmharaMediaCorporation #EthiopiaNews ​#AMC ​#AmharaMassMediaAgency​ ​#EthiopiaNews ​#EthiopianBroadcasting ​#CurrentAffairs ​#Amhara ​#Ethiopia ​#Habesha
https://www.youtube.com/embed/wyiDvK9ndmw

Comments

Sign in to leave a comment.

  • No comments yet.