Television • Ethiopia
አሚኮ አጀንዳ:- የዕጣን እና ሙጫ ምርታማነት | አሚኮ | AMECO
Claim አሚኮ አጀንዳ:- የዕጣን እና ሙጫ ምርታማነት | አሚኮ | AMECO
DMCA takedown request — አሚኮ አጀንዳ:- የዕጣን እና ሙጫ ምርታማነት | አሚኮ | AMECO
Description
በአማራ ክልል የደን ውጤቶች በተለይም የዕጣን እና ሙጫ ምርታማነት፣ የውጭ ምንዛሬ ግኝት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ።
በአማራ ክልል የደን ውጤቶች በተለይም የዕጣን እና ሙጫ ምርታማነት፣ የውጭ ምንዛሬ ግኝት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ።
በአማራ ክልል ከ400 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የሚሸፍነው የዕጣንና ሙጫ ሀብት ያለበት ደረጃ፣
በምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ እና በሌሎች አካባቢዎች ለወጣቶች የተፈጠሩ የሥራ ዕድሎችና የተገኘው ገቢ፣
ምርቱን እሴት ጨምሮ ለውጭ ገበያ በማቅረብ የሚገኘው የውጭ ምንዛሬ፣
ሕገ-ወጥ የደን ጭፍጨፋና የኮንትሮባንድ ንግድ ተግዳሮቶች እንዲሁም መወሰድ ስላለባቸው ዘላቂ የመፍትሔ እርምጃዎች ከአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ኃላፊዎች ጋር የተደረገ ዝርዝር ማብራሪያ ተካቷል።
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና አስተማማኝ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ!
#አሚኮ #AMECO #የደንውጤቶች #ዕጣንእናሙጫ #አማራክልል #የስራዕድል #የውጭምንዛሬ #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ኢኮኖሚ #አካባቢጥበቃ
#አሚኮ #አሚኮንጋት #አቦልዜና #እልፍኝ #አዲስጨዋታ #ግዕዝ #AMECO_Ethiopia #አሚኮዲጂታልሚዲያ #አማራ
#AmharaMediaCorporation #EthiopiaNews #AMC #AmharaMassMediaAgency #EthiopiaNews #EthiopianBroadcasting #CurrentAffairs #Amhara #Ethiopia
#Habesha
Comments
Sign in to leave a comment.