የትግራይ ክልል ህዝብ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ካስተናገደው አሰቃቂ የጦርነት ውድመት፣ ከባድ ሰብአዊ ውድቀትና የስነ-ልቦና ስቃይ ገና ሳይገላገል፤ በአሁኑ ወቅት በክልሉ ዳግም ሌላ የጦርነት ደመና ማንዣበቡ ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል። ህዝቡ ከችግር ለመውጣት፣ በሰላም የመኖር፣ የመልማትና ከደረሰበት ዘሁል መፈናቀልና ውድመት የማገገም መብቱ አሁንም በፖለቲካዊ ውጥረቶች ምክንያት ፈተና ላይ ወድቋል።
በተለይም በክልሉ የሚንቀሳቀሰው ፓርቲ ህወሓት ከሌሎች የፖለቲካና የታጠቁ ኃይሎች ጋር ያደረገው አዲስ ጥምረት (ጽምዶ) እና የሚታዩት ወታደራዊ/ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ክልሉን ወደ ሌላ አደገኛ አዙሪት እንዳያስገቡት ያሰጋል።
በዛሬው አሐዱ መድረክ ፕሮግራማችን በክልሉ ከሚንቀሳቀሱና የህወሓትን አካሄድ እንዲሁም የጦርነት ስጋቱን በሚቃወሙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ሰፊ ቆይታ እናደርጋለን። በእነዚህ አጣዳፊ የህዝብና የክልሉ ህልውና ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ጥልቅ ምልከታና አቋም እንጠይቃለን።
እስከ ፕሮግራማችን ፍጻሜ ድረስ አብራችሁን ቆዩ ።”
#ahadutv #Ahaduradio #Ethiopia #አሐዱቲቪ
AHADU TM- Television Network news organization and Television program produce, managed to shift the dynamics of the media industry by producing strong political, social, and economic contents, which evolve from a secondary to an essential news source, with dozens of bureaus and freelancer around the world and the nation. AHADU features live coverage of the top stories of the day and deep dives into key issues facing the nation and the world.

On-air and online, present’s fact-based, independent journalism that examines and airs diverse perspectives. Our journalists strive for mastery of the narrative form, telling stories in ways that transport the audience to the places where news is happening and introducing the people affected and bringing about tangible results and impact.
Comments
Sign in to leave a comment.